አርዕስተ ዜና
አዲስ አበባ ጥር 8/2009 ከዓለም ባንክ በተገኘ የ24 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አራት የልህቀት ማዕከላት በአዲስ አበባና ሃሮማያ ዩኒቨርሲቲዎች ሊቋቋሙ ነው።…
አዲስ አበባ ጥር 5/2009 በአዲስ አበባና በሶስት የአገሪቷ አካባቢዎች ተገንብተው በኃይልና በኔትዎርክ አቅርቦት ችግሮች አገልግሎታቸው ተወስኖ የቆዩ ዘመናዊ የቅየሳ መረብ…
አዲስ አበባ ጥር 2/2009 የግመልና የዋንኬ በግ ቆዳን በሳይንሳዊ ዘዴ አልምቶ ለዘርፉ ኢንዱስትሪ በግብዓትነት እንዲውል ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ቆዳ ልማት…
ጥር 1/2009 በሰሜን ኡጋንዳ የወጣት ሴቶች ቡድን ሂቢስከስ ሳብዳርፊያ የተባለ አበባን ለወይን ጠጅ መጥመቂያ ጥቅም ላይ ማዋል ጀመሩ፡፡ አበባው በአካባቢው…
አዲስ አበባ ታህሳስ 30/2009 የአገር ውስጥ ተመራማሪዎችና ፈጠራ ባለሙያዎች ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ የፈጠራ ሥራ መረጃዎች ማከማቸቱን የፌዴራል አዕምሯዊ ንብረት ጽህፈት ቤት…
አዲስ አበባ ታህሳስ 22/2009 ኢትዮጵያ የራሷን የሳተላይት መንኮራኩር ወደ ጠፈር የማመንጠቅ ፕሮጀክት እየከወነች መሆኑን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ የሕዝብ…
ታህሳስ 21/2009 በቻይና የተሰራው የዓለም ረጅሙ ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ። በዓለም ዘመናዊና ረጅሙ ድልድይ በ146∙7 ሚሊዮን ዶላር የተገነባ ነው። ግንባታው…
መቱ ታህሳስ 19/2009 በምርምር የተገኙ ምርጥ የቡና ዝርያዎችን በማልማት ምርታማነትን በእጥፍ በማሳደግ ተጠቃሚ መሆናቸውን በቡኖ በደሌ ዞን የበደሌና ጮራ ወረዳ…
መቀሌ ታህሳስ 17/2009 ከአራት ሺህ በላይ ሠራተኞችን ያሳተፈ ከተማ አቀፍ የካይዘን ስልጠናና የማማከር አገልግሎት ንቅናቄ በመቀሌ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው።…
ባህር ዳር ታህሳስ 15/2009 የፈጠራና የምርምር ውጤቶችን ለገበያ ተደራሽ የሚሆኑበት ሥርዓት መዘርጋቱን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የሽልማትና ገበያ ልማት…
አዲስ አበባ ታህሳስ 15/20 በመዲናዋ የሚገነቡ መንገዶችን ከዲዛይን ጀምሮ እስከ አፈፃጸማቸው ያለውን መረጃ መከታታል የሚያስችል የሶፍትዌር ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው።…
አዲስ አበባ ታህሳስ 14/2009 የአይ.ሲ.ቲ ኢንዱስትሪ ፓርኩ በዘርፉ ለተሰማሩ ድርጅቶች ዓለም አቀፍ ተደራሽነትና ተወዳዳሪነት የጎላ ፋይዳ እንደሚኖረው ተጠቆመ። የአዲስ አበባ…
ጎባ ታህሳስ 14/2009 የሲናና ግብርና ምርምር መዕከል ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ከ172 በላይ ችግር ፈቺ ምርምሮችን እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ። ከማዕከሉ የሚለቀቁ…

ኢዜአ ፎቶ እይታ

በማህበራዊ ድረገፅ ይጎብኙን

 

የውጭ ምንዛሪ

የውጭ ምንዛሪ መቀየሪያ