አርዕስተ ዜና
አዲስ አበባ ሰኔ 17/2009 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ጅማ አባ ቡና ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ታችኛው ሊግ ወረዱ። የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ…
አዲስ አበባ ሰኔ16/2009 የጀርመን የልማት ተራድኦ ድርጅት ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ…
አዲስ አበባ ሰኔ 26/2009 የኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት አካዳሚ ተሰጥኦ ያላቸው ስፖርተኞች የሚገኙበትን አካባቢ በመለየት እየመለመለ ሊያሰለጥን ይገባል ተባለ። ይህ የተገለጸው…
አዲስ አበባ ሰኔ 15/2009 በአገሪቱ የቅርጫት ኳስ ስፖርትን ለማሳደግ የሚያስችል መሰረታዊ የክህሎት ስልጠና እየወሰዱ መሆናቸውን የዘርፉ አሰልጣኞች ተናገሩ። በአዲስ አበባ…
አዲስ አበባ ሰኔ 13/2009 የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለአራት ዓመታት ያሰለጠናቸውን ስፖርተኞች ሊያስመረቅ ነው። ተመራቂ ስፖርተኞች በሙሉ ወደ ክለብ እንዲቀላቀሉ…
አዲስ አበባ ሰኔ 13/2009 በከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤት ሲካሄድ የቆየው ስፖርታዊ ውድድር ብዛት ያላቸው የውጭ ዜጎች በሚገኙበት የዞን ስድስት አሸነፊነት…
አዲስ አበባ ሰኔ 13/2009 ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ የምድቡ መሪ የሚሆንበትን ዕድል አመከነ። ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ…
አዲስ አበባ ሰኔ 12/2009 ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ መስማት የተሳናቸው ስፖርቶች ፌደሬሽን ሙሉ አባል ለመሆን ያቀረበችው ጥያቄ ከአንድ ወር በኋላ በቱርክ…
አዲስ አበባ ሰኔ 11/2009 የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን ያዘጋጀው የመኪና ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ተካሄደ። ውድድሩ በጃንሜዳ ሲካሄድ ለመጀመሪያ…
አዲስ አበባ ሰኔ 11/2009 በፈረንሳይ ላንግል ትናንት በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው። በዓለም አቀፍ አትሌቲክስ…
አዲስ አበባ ሰኔ 9/2009 በስፖርት ዘርፍ ብቁ ባለሙያዎች ለማፍራት ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ የስፖርት ሳይንስ ተማሪዎች ክህሎት ሊመዘን እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ።…
አዲስ አበባ ሰኔ 9/2009 በፈረንሳይ ላንግል በሚካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ። በዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር…
አዲስ አበባ ሰኔ 6/2009 በኔዘርላንድስ ሄንግሎ በተካሄደው የሠዓት ማሟያ ውድድር እስከ አራተኛ ደረጃ የያዙ አትሌቶች በዓለም ሻምፒዮና ውድድር ለመሳተፍ ከነገ…

ኢዜአ ፎቶ እይታ

በማህበራዊ ድረገፅ ይጎብኙን

 

የውጭ ምንዛሪ

የውጭ ምንዛሪ መቀየሪያ