አርዕስተ ዜና
አዲስ አበባ ጥር 12/2009 በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ስፍራዎች የተከበሩት የከተራና የጥምቀት በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም መከበራቸውን የአዲስ አበባ…
አዲስ አበባ ጥር 11/2009 በዓለ ጥምቀቱ የህዝቦች አንድነት መጠበቂያ ጠንካራ ዘዴ በመሆኑ ኢትዮጵያዊያኑ ሊጠብቁትና ለዓለም ሊያስተዋውቁት እንደሚገባ አባ ማትያስ ቀዳማዊ…
አዲስ አበባ ጥር 11/2009 የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴት ተጠብቆ እንዲቆይ የወጣቱ ኃላፊነት የጎላ መሆኑን ኢዜአ ያነጋገራቸው የበዓሉ ታዳሚዎች ገለጹ።…
ጥር 11/2009 በጣሊያን አብሩዞ በተባለ ክልል በደረሰ የበረዶ ናዳ ከ30 ሰዎች በላይ በናዳው ሳይጠፉ እንዳልቀረ ተነግሯል፡፡ በተለይ በአንድ ተራራማ አካባቢ…
አዲስ አበባ ጥር 11/2009 ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር ብትሆንም የጥምቀት በዓልን ጨምሮ ሌሎች ሃይማኖታዊና ባህላዊ ክብረ በዓላትን ያለ ስጋት…
አዲስ አበባ ጥር 11/2009 ጥምቀት በመንግሥታቱ ድርጅት የትምህርት ፣ የሳይንስና የባህል ተቋም "የማይዳሰስ ቅርስ ተብሎ ሊመዘገብ የሚችል ክብረ በዓል ነው"…
አዲስ አበባ ጥር 10/2009 በአገሪቱ ዘላቂ ሠላም ለማምጣት ህዝበ-ክርስቲያኑ በኃላፊነት ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ።…
አዲስ አበባ ጥር 10/2009 ግንባታቸው በመጓተቱ ከኅብረተሰቡ ቅሬታ እያስነሱ የሚገኙ መንገዶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ። በሁለተኛው የዕድገትና…
አዲስ አበባ ጥር 10/2009 የከተራ በዓል በአዲስ አበባ ጃንሜዳ በድምቀት ተከበረ።ከተለያዩ አድባራት የመጡ ታቦታት በእምነቱ ተከታዮች በዝማሬ በመታጀብ ነው ጃንሜዳ…
አዲስ አበባ ጥር 10/2009 በየዓመቱ የሚከበረው የጤናማ እናትነት ወር ''ርህራሄና አክብሮት የተሞላበት የጤና አገልግሎት ለጤናማ እናትነት'' በሚል መሪ ሃሳብ በአዳማ…
ሀረር ጥር 10/2009 ሐረር ከተማን አቋርጠው በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በኩል ወደ አረብ አገር ለመውጣት የሞክሩ ወጣቶች ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ…
አዲስ አበባ ጥር 9/2009 በአገሪቷ ስድስት ክልሎች የተተገበረው የተቀናጀ የቤተሰብ ጤና ፕሮግራም ለእናቶችና ህጻናት ሞት መቀነስ ወሳኝ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተገለጸ።…
አዲስ አበባ ጥር 9/2009 ለከተራና ጥምቀት በዓላት አከባበር አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ኅብረተሰቡ…

ኢዜአ ፎቶ እይታ

በማህበራዊ ድረገፅ ይጎብኙን

 

የውጭ ምንዛሪ

የውጭ ምንዛሪ መቀየሪያ