አርዕስተ ዜና
አዲስ አበባ የካቲት 18/2009 ከንቲባ ድሪባ ኩማ በጥልቅ ተሃድሶው የተለዩ ችግሮችን በመፍታት በአገሪቱ የተጀመረውን የልማት ጉዞ ከዳር ለማድረስ መረባረብ ይገባል…
አክሱም የካቲት 18/2009 የአድዋ ድል በዓልን ለማክበር ወደ ከተማው የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጋቸውን የአድዋ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። 121ኛውን…
አዲስ አበባ የካቲት 18/2009 የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት በኢትዮጵያ የነበራቸውን የሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አገራቸው ተመለሱ። ፕሬዚዳንቱ…
ሀዋሳ የካቲት 18/2009 ከህዝብ ጋር በተደረገው በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ ለተነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን መልስ ለመስጠት መዘጋጀቱን የደቡብ ክልል ከተማ ልማትና ቤቶች…
ሰመራ የካቲት 17/2009 የአፋር ክልል ምክር ቤት አምስተኛ ዙር ሁለተኛ ዓመት የስራ ዘመን አራተኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችንና ተጨማሪ በጀት…
አዲስ አበባ የካቲት 17/2009 የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየምን ጎበኙ። በኢትዮጵያ የሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት…
አዲስ አበባ የካቲት 17/2009 የአድዋ ድል ሲከበር በተጀመረው የህዳሴ ጉዞ ድህነትን በማሸነፍ ታሪክ ለመድገም ቃል የሚገባበት መሆኑን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች…
አዲስ አበባ የካቲት 17/2009 ኢትዮጵያና ግሪክ ያላቸውን ታሪካዊ ግንኙነትና ትብብር ወደተለያዩ መስኮች ለማሳደግ እንደሚሰሩ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ…
አዲስ አበባ የካቲት 17/2009 የታሪክ ተመራማሪዎች የኢትዮጵያና ግብፅን የቆየ ግንኙነት ለአዲሱ ትውልድ ማሳወቅ እንደሚጠበቅባቸው በግብፅ የኢትዮጵያ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ተናገሩ።…
አዲስ አበባ የካቲት 17/2009 የህወሓት 42ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የተሰዉ የድርጅቱን ታጋዮች ዓላማ ለማስቀጠልና የአገሪቷን መልካም ገፅታ ግንባታ ለማሳደግ ቃል…
አዲስ አበባ የካቲት 17/2009 ኢህአዴግና 21 አገር አቀፍ የፖሊቲካ ፓርቲዎች የሚመሩበት የክርክርና ድርድር ረቂቅ ደንብ ላይ በዝርዝር ለመወያየት የአንድ ሳምንት…
አዲስ አበባ የካቲት 17/2009 ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የኤነርጂ መሰረተ ልማት ሊዘረጉ ነው። ኢትዮጵያ ነዳጅ ከደቡብ ሱዳን ለማስገባት እና ደቡብ ሱዳንም…
አዲስ አበባ የካቲት 17/2009 አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት መሐመድ አብደላህ መሐመድ ለጠቅላይ ሚኒስትርነት ሀሰን ዓሊ ካይሬን ዕጩ አድርገው መረጡ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ…

ኢዜአ ፎቶ እይታ

በማህበራዊ ድረገፅ ይጎብኙን

 

የውጭ ምንዛሪ

የውጭ ምንዛሪ መቀየሪያ