አርዕስተ ዜና
አዲስ አበባ ጥር11/2009 በአገሪቷ ቆላማ አካባቢዎች የደን ቃጠሎ እንዳይከሰት ጥብቅ ክትትል ማድረግ እንደሚገባ የአካባቢ፣ ደን ልማትና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር…
አዲስ አበባ ጥር 5/2009 በሃገሪቱ እየተስተዋለ ያለው ቅዝቃዜ ከጥር አጋማሽ በኋላ እንደሚቀንስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሜቲዎሮሎጂ ኤጄንሲ አስታወቀ፡፡ አዲስ አበባን ጨምሮ…
ደብረ ብርሃን ጥር 3/2009 በደብረ ብርሀን ከተማ የሌሊቱ ቅዝቃዜ እየጨመረ መምጣት በውሃ ቆጣሪያቸው ላይ ጉዳት በማድረስ ለወጪ እየዳረጋቸው መሆኑን አስተያየታቸውን…
ደብረ ማርቆስ አምቦ ጥር 2/2009 በምስራቅ ጎጃም ዞን ለመጪዎቹ 45 ቀናት የሚቆይ የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ሥራ ትናንት ተጀመረ። በምዕራብ…
ባህር ዳር ጥር 2/2009 ባለፉት ዓመታት የተከናወነው የተቀናጀ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ በሃገሪቱ ለተመዘገበው የምርት እድገትና የመስኖ ልማት መስፋፋት የላቀ…
ነቀምት ታህሳስ 30/2009 በምሥራቅ ወለጋ ዞን በተያዘው በጋ 287 ተፋሰሶችን መሰረት በማድረግ 143 ሺህ ሄክታር የተጎዳ መሬት ላይ የተፈጥሮ ህብት…
ባህር ዳር ታህሳስ 28/2009 በአማራ ክልል በህብረተሰብ ተሳትፎ የሚካሄደው የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ጥራትን፣ ዘላቂነትንና የህብረተሰብ ተጠቃሚነትን መሰረት ተደርጎ እንደሚከናወን…
አዲስ አበባ ታህሳስ 26/2009 በመጪው ጥር ወር የሚኖረው ደረቃማ የአየር ሁኔታ ሰብል ለመሰብሰብ አመቺ መሆኑን የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ገለጸ። በአንጻሩ…
አዳማ ታህሳስ 24/2009 ዘላቂ የአካባቢ ጥበቃና የደን ልማት አጠቃቀምን ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት ስኬታማነት ወቅታዊ መረጃ ለህብረተሰቡ ማድረስ እንደሚገባ የአካባቢ፣ ደንና…
ሚዛን/መቱ ታህሳስ 24/2009 በቤንች ማጂ ዞን በዘንድሮው የበጋ ወራት በ68 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የተፋሰስ ልማት ሥራ ለማካሄድ ዝግጅት መድረጉን…
ፍቼ ታህሳስ 22/2009 የእድገትና ልማት አምጪስራዎች ሲታቀዱ ብዝሃ ህይወትንና ዘላቂ ጥቅም በሚያስጠበቅ መልኩ ለመተግበር ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት…
ሚዛን ታህሳስ 22/2009 የኦሞ ብሔራዊ ፓርክን በዘላቂነት በማልማት ከዘርፉ ሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ ዳግም የማከለል ስራ ሊሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት…
ታህሳስ 21 /2009 ዓ.ም የአገራችን ዋናዋና ከተሞች የነገ እለታዊ የአየር ሁኔታ ትንበያ የብሄራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አድርሶናል፡፡

ኢዜአ ፎቶ እይታ

በማህበራዊ ድረገፅ ይጎብኙን

 

የውጭ ምንዛሪ

የውጭ ምንዛሪ መቀየሪያ