አርዕስተ ዜና
መቀሌ ሰኔ 17/2009 የመቀሌ ከተማ አስተዳደር ከ700 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የውስጥ ለውስጥ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ለማካሄድ የሚያስችለውን ስምምነት…
ባህር ዳር ሰኔ 17/2009 የጣና ሃይቅን ዘላቂ ደህንነት ለመጠበቅ የሚያስችል የ30 ዓመታት የተቀናጀ እቅድ መዘጋጀቱን የጣና ንኡስ ተፋሰስ ጽህፈት ቤት…
አዲስ አበባ ሰኔ 17/2009 የከተሞች የምግብ ዋስትና መርሃ-ግብር ቆጥበው ለመለወጥ መነሳሳትን እንደፈጠረላቸው በመርሃ ግብሩ የተካተቱ ተጠቃሚዎች ተናገሩ። መርሃ-ግብሩ በአዲስ አበባ…
 አዲስ አበባ ሰኔ 17/2009 በአገሪቱን ፈጣንና ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት ለማስመዝገብ ኢንዱስትሪ ተኮር ደኖች ልማት ላይ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ የመንግስት…
አዲስ አበባ ሰኔ 17/2009 የኢምፔሪያል አደባባይን በትራፊክ መብራት የመተካት ተግባር ዛሬ ማምሻውን እንደሚጀመር የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ገለጸ። ባለሥልጣኑ በተያዘው…
አሶሳ ሰኔ 17/2009 ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ሠራተኞች ገለፁ። የኮሚሽኑ ሠራተኞች…
ደብረ ማርቆስ ሰኔ 17/2009 በምስራቅ ጎጃም ዞን 29 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተለያዩ የልማት ስራዎችን በማከናወን ላይ መሆናቸውን የዞኑ ገንዘብ እና…
አዲስ አበባ ሰኔ 17/2009 የባለበጀት መስሪያ ቤቶች የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓት ችግር እንዳለበት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፋይናንስ አስተዳደር…
አዲስ አበባ ሰኔ 17/2009 የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሚገነቡባቸው ቦታዎች የካይዘን ፍልስፍናን በመተግበር ለውጦች እየታዩ መሆኑን የካይዘን ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የአንደኛ ደረጃ…
አዲስ አበባ ሰኔ 16/2009 በተለያዩ ክልሎች በመዛመት ላይ የሚገኘውን "የአሜሪካ መጤ ተምች" በባህላዊ መንገድ ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት አርሶአደሩ በሙሉ አቅሙ…
አክሱም ሰኔ16/2009 በአክሱም ከተማ ባለፉት 10 ወራት ከስድስት ሺህ 500 በላይ ለሚሆኑ ወጣቶችና ሴቶች ቋሚና ጊዚያዊ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የከተማው…
ነቀምቴ ሰኔ16/2009 በምሥራቅ ወለጋ ዞን አርሶ አደሮች ከሰብል ልማት በተጓዳኝ በዓሳ ሃብት ልማት መሳተፍ መጀመራቸውን የዞኑ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት…
መቀሌ ሰኔ16/2009 በመቀሌ ከተማ በ250 ሚሊዮን ብር ወጪ ግንባታቸው በመካሄድ ላይ የሚገኙ የልማት ኘሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ በመከናወን ላይ መሆናቸውን የከተማው…

ኢዜአ ፎቶ እይታ

በማህበራዊ ድረገፅ ይጎብኙን

 

የውጭ ምንዛሪ

የውጭ ምንዛሪ መቀየሪያ