የስራ ማስታወቂያ

29 Nov 2016
10693 times

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

/

የሥራመደቡ

መጠሪያ

የመደብ መታወቂያ ቁጥር

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የሥራ መደቡ የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትችሎታ

የትምህርትዓይነት

የትምህርት ደረጃናአግባብያለውየሥራልምድ

1

የድረ-ገጽና አዲሱ ሚዲያ ዳይሬክተር

 

X

12069

1

በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን

የባችለር ዲግሪና 9 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የማስትሬት ዲግሪና 8 ዓመት የሥራ ልምድ፣

በመልቲ ሚዲያና ድረ-ገጽ ላይ የሰራ

የአዲሱ ሚዲያ ባህሪ ጠንቅቆ የሚያውቅ /የምታውታውቅ

የአይሲቲ እውቀትና ክህሎት ያለው/ያላት

የድረ-ገጽ እና የአዲሱን ሚዲያ ማደራጀት ፣ ማስተባበር እና መምራት የሚችል/የምትችል

ሳ ሰ ቢ ያ

 

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 / አስር / ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ የመ/ቤቱ ሪከርድና ማህደር አገለግሎት ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የሥራ ልምድ ማስረጃው ላይ የአገልግሎት ዘመንና ቀን ወርና ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረውን የወር ደመወዝ፣መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የተሰራባቸው የሥራ ልምድ ከሆኑ ደግሞ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ እንዲሁም ከሥራ የተሰናበቱበትን ምክንያት የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት

አድራሻ በላይ ዘለቀ መንገድ ከሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ ወ/ሮ ቀለመወርቅ ት/ቤት አካባቢ።

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

ከደመወዝ በተጨማሪ በመ/ቤቱ አሠራር መሠረት የኃላፊነት ጥቅማጥቅም ክፍያ ይኖራል፡፡

ስልክ ቁጥር 0111550011 /0111264441 የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ

ኢዜአ ፎቶ እይታ

በማህበራዊ ድረገፅ ይጎብኙን

 

የውጭ ምንዛሪ