አርዕስተ ዜና
ተካ ጉግሳ (ኢዜአ) ወላጆቿ ሕልፊ ብለዋታል። እላፊ ወይም የበለጠ እንደማለት ነው። ስሙ ከምን ጋር ተያይዞ እንደወጣ ብዙ የምታውቀው ነገር የለም።…
ወጣት የእኔዓለም ማሩ የባህርዳር ከተማ ነዋሪ ነው። ለግንቦት 20 ምስጋና ይድረሰውና ለትምህርት መስፋፋት የተፈጠረውን ምቹ ሁኔታ ተጠቅሞ በጨርቃጨርቅና አልባሳት ትምህርት…
አዳማ ግንቦት 27/2009 የፌዴራሊዝም ስርዓት የግሉ ዘርፍ በክልሉ ብሎም በሀገር የትምህርት ልማትና ዕድገት ውስጥ በንቃት እንዲሳተፍ ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ ተገለጸ፡፡…
አዲስ አበባ ግንቦት 25/2009 የግንቦት 20 የድል በዓል በአውስትራሊያ፣ ናይጄሪያና ሩዋንዳ መከበሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በበዓሉ ላይ በአውስትራሊያ ካምቤራ…
ጎንደር ግንቦት 23/2009 የአገሪቱን ህዳሴ ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት ስኬታማነት የተደራጀ የህዝቦች ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ አለምነው…
ሀዋሳ ግንቦት 22/2009 በደቡብ ክልል ከግንቦት 20 ድል ማግስት ጀምሮ በመንገድ ልማት ዘርፍ የተከናወነው ተግባር ስኬታማ እንደነበር የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ…
ባህር ዳር /መቱ ግንቦት 21 የግንቦት 20 ድል የፈጠረላቸው ምቹ ሁኔታ በልማቱ እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስቻላቸው መሆኑን በባህር ዳር…
መቀሌ ግንቦት 21/2009 አገሪቱ በምትከተለው የፈዴራሊዝም ስርዓት የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች እኩልነትና ፍትሃዊ የልማት ጥያቄ ምላሽ ማግኘቱ ተገለፀ፡፡ የግንቦት ሃያ 26ኛ…
አዲስ አበባ ግንቦት 21/2009 በአገሪቷ በትራንስፖርት ዘርፍ የመጣውን ፈጣን ለውጥ ዘላቂነት እንዲኖረው ኃላፊነታቸውን ለመወጣት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የተቋማቱ ሠራተኞች ገለጹ። የመንገድና…
ደሴ . ደብረ ብርሃን ግንቦት 21/2009 የህይወት መስዋእትነት ተከፍሎበት የተረጋገጠውን የዴሞክራሲ፣ የሰላምና የልማት ስኬት ጠብቆ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር በሚደረገው…
አዲስ አበባ ግንቦት 21/2009 በግንቦት 20 የተገኘው ድል በኅዝቦች ባህል፣ ታሪክ፣ ማንነትና ብዝኃነት ላይ የተመሰረተች አገር መፍጠር አስችሏል ሲሉ ኢዜአ…
ሶዶ ግንቦት 20/2009 በፌዴራሊዝም ስርዓት፣ በህገ -መንግስታዊ መርሆችና ፋይዳዎች ላይ የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ እንደሚገባ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ተማሪዎች አመለከቱ፡፡…
አዲስ አበባ ግንቦት 20/2009 በግንቦት 20 ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች የተጎናጸፉትን ድል በዘላቂ ልማትና አገራዊ ለውጥ ለመድገም የድርሻቸውን እንደሚወጡ ኢዜአ ያነጋገራቸው…

ኢዜአ ፎቶ እይታ

በማህበራዊ ድረገፅ ይጎብኙን

 

የውጭ ምንዛሪ