Skip Navigation Links
Renaissance Dam
Audio Video
መቀሌ በለውጥ ጎዳና
ኅዳር 18 ቀን 2004 ዓ.ም





Topical Issues


Important Lesson in Combating Poverty
Posted Date: January 07, 2011

Lessons help seize the ladder of success
Posted Date: January 07, 2011

Still Going Strong...
Posted Date: December 04, 2011


አበይት ጉዳዮች

ሌላው የምሥራች
ጥር 23 ቀን 2004 ዓ.ም


የቦረና ቡቃያዎች
ጥር 16 ቀን 2004 ዓ.ም

ሜቶ በአዲስ ምዕራፍ
ታኅሣሥ 09 ቀን 2004



Currency and Weather Links





Top Stories

Somaliland Keen to Consolidate Relations, Cooperation with Ethiopia

Addis Ababa, February 8, 2012 (Addis Ababa) - Somaliland President told Prime Minister Meles Zenawi of Ethiopia that Somali Land gives high place to Ethiopia and has strong desire to further consolidate its relations with Ethiopia.


196 Million US Dollars Obtained From Agricultural products Export

Dire Dawa , February 8, 2012 (Addis Ababa) - Over 196 Million US dollars was secured from the export of agricultural products via eastern Ethiopian, the Dire Dawa Branch Office of the Ministry of Trade said.


63,000 US dollars Raised through Sale of Renaissance Dam Bond in Copenhagen

Addis Ababa, February 7, 2012 (Addis Ababa) - Some 63,000 US dollars was secured from the sale of bonds meant for the construction of the Ethiopian Grand Renaissance Dam at an event held in Copenhagen, Denmark.


ERA Signs 1.9 Billion Birr worth Two Road Upgrading Agreements

Addis Ababa, February 7, 2012 (Addis Ababa) - Contract agreements providing for upgrading of two roads at a combined cost of over 1.9 billion Birr was signed here on Tuesday by the Ethiopian Roads Authority and two Chinese contractors.


Ethiopia Collects 35..1 Billion Birr Revenue: Customs Authority

Addis Ababa, February 7, 2012 (Addis Ababa) - Over 35.1 billion Birr was collected in revenue from various businesses over the last six months, the Ethiopian Revenue and Customs Authority said.


Taxpayers Urged to Pay Taxes On Time

Addis Ababa, February 7, 2012 (Addis Ababa) - Revenue and Customs Authority Deputy Director General with the Rank of State Minister, Bekere Shale said there could not be sustainable development if the society fails to pay taxes on time.


Fish Breeding and Reporduction of Fish Launched in North Gondar

Bahr Dar , February 7, 2012 (Addis Ababa) - Reproduction and breeding of fish was launched in 15 artificial lakes in two woredas of North Gondar, Amhara State, the zonal agricultural department said.


41,000 People Get Access to Jobs In Amhara: Agency

Bahir Dar , February 7, 2012 (Addis Ababa) - More than 41,000 people have got access to job in Amhara State over the last six months, the state micro and small-scale enterprises development agency said.


Meles To Present 6-month Performance Report to Federal Parliament Tomorrow

Addis Ababa, February 7, 2012 (Addis Ababa) - Prime Minister Meles Zenawi will present on Wednesday a 6-month performance report to the House of Peoples Representatives.


Federal Police Says Put Under Control Eight al-Qaeda Terrorists

Addis Ababa, February 6, 2012 (Addis Ababa) - Some eight members of the terrorist organization, al-Qaeda, were put under control while attempting to launch an organized attack in Ethiopia, the Federal Police said in a statement on Monday.


Nation secures 26 mln. Birr in Revenue from tourism

Addis Ababa, February 6, 2012 (Addis Ababa) - Nation secures 26 million Birr in revenue from tourists in the past six months, the Ethiopian Wild Life Conservation Authority said.


Amhara Collects 1.2 Billion Birr Revenue

Bahir Dar , February 6, 2012 (Bahir Dar) - \Some 1.2 billion Birr was collected in revenue from various businesses in Amhara State over the last six months, the state revenue authority said.


Ethiopia's Biggest Cement Factory Inaugurated

Addis Ababa, February 5, 2012 (Addis Ababa) - Derba MIDROC Cement Plc, Ethiopia’s biggest cement factory was inaugurated here on Sunday in the presence of Prime Minister Meles Zenawi and other invited guests at aground-breaking ceremony held with in the premises of the factory.


Several Chinese Investors Expected to Invest in Ethiopia: Ambassador Seyum

Addis Ababa, February 5, 2012 (Addis Ababa) -Ambassador of Ethiopia to China Seyoum Mesfin said dozens of Chinese investors will come to Ethiopia soon to invest in the country.


People Living Aroud Semien Park Secure 2.6 Million Birr Income

Gondar , February 4, 2012 (Addis Ababa) - The Semien Mountains National Park Office said people living around the park have secured a 2.6 million Birr income from visitors of the park over the last six months.


Gambella Undertaking Water Supply Projects

Gambella , February 4, 2012 (Gambella) - Some 176 water facilities are being constructed in Gambella State at a combined cost of 78 million Biirr, the state water and energy development bureau said.


ADA Distributed 28 Three-Wheel Loaclly Assembled Ambullances Among Woredas

Bahr Dar , February 4, 2012 (Bahir Dar) - The Amhara Development Association said it has distributed 28 three-wheel ambulances assembled in the Bahr Dar Assembling Plant among woredas in three zones.


Ethiopia, Djibouti and South Sudan sign MoU

Addis Ababa, February 3, 2012 (Addis Ababa) - Ethiopia, Djibouti and South Sudan here on Thursday signed a tripartite Memorandum of Understanding (MoU) that would help them enhance cooperation and partnership in infrastructure development.


Ambassador Mulugeta presents His credential to Cyprus President

Addis Ababa, February 3, 2012 (Addis Ababa) - The newly appointed Ethiopian Ambassador to Cyprus Mulugeta Alemseged presented his credential to Cyprus President, Dimitris Christofias, a press statement issued by the Ministry of Foreign Affairs said.


Ambassador Minelik Presents Credential to Austria's president

Addis Ababa, February 3, 2012 (Addis Ababa) - Ambassador Minelik Alemu, Ethiopian Permanent Representative to the United Nations in Geneva and of International organizations in Switzerland presented his letter of credence to Austrian President, the Ministry of ForeignAffairs said.


አበይት ዜናዎች
የኤርትራ መንግሥት የማተራመስ ስትራቴጂን ለመከላከል ሕጋዊና ዲፕሎማሲያዊ ጥረቱ ተጠናክሮ ይቀጥላል-ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ

አዲስ አበባ, ጥር 30 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - የኤርትራ መንግሥት የኢትዮጵያን ሰላም የማወክና ተላላኪዎችን በመጠቀም የሽብር ጥቃት ማስፋፋት እንቅስቃሴውን ለመገደብ መንግሥት የሚያደርገውን ሕጋዊና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አስታወቁ፡፡


ምክር ቤቱ ሦስት ረቂቅ ዓዋጆችን መርምሮ አጸደቀ

አዲስ አበባ, ጥር 30 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አንደኛ ልዩ ስብሰባ ሦስት ረቂቅ ዓዋጆችን መርምሮ አጽደቀ።


የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ በየካቲት ወርም ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ, ጥር 30 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሚቀጥለው ወርም ከአውሮፕላን ነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ ውጭ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ።


በሰሜን ወሎ ዞን ዘንድሮ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኪሎ ግራም በላይ ማር ተመረተ

ወልዲያ, ጥር 30 ቀን 2004 (ወልዲያ) - በሰሜን ወሎ ዞን ዘንድሮ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኪሎ ግራም በላይ ማር ተመርቶ ለገበያ መቅረቡን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ።


በቱኒዚያ የተከሰተው ቅዝቃዜ ትምህርት ቤቶች፣ሕዝባዊና መንግሥታዊ ተቋማት ተዘጉ

አዲስ አበባ, ጥር 30 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - በቱኒዚያ ሰሜን ምዕራባዊ ከተማ ኤል ኬፍ የተከሰተው ቅዝቃዜና ግግር በረዶ ትምህርት ቤቶች፣ሕዝባዊና መንግሥታዊ ተቋማት እንዲዘጉ አስገደደ።


ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር ግንኙነት ለማሳደግ እንደምትሻ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ገለጹ

አዲስ አበባ, ጥር 29 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር ግንኙነት ለማሳደግ ፍላጎት እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ገለጹ።


በዴንማርክ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል 78ሺህ 400 ዶላር ዋጋ ያላቸው ቦንዶች ተሸጡ

አዲስ አበባ, ጥር 29 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - በዴንማርክ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የዳያስፖራ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት 78ሺህ 400 ዶላር ዋጋ ያላቸው ቦንዶች ሰሞኑን መሸጡን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።


የሁለት መንገዶችን ደረጃ ለማሳደግ ከ1 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የኮንትራት ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲሰ አበባ, ጥር 29 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከ1 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የማይፀምሪ-አብአዲ-ሃውዜን ኮንትራት አራትና የነቀምቴ- በደሌ -መቱ ኮንትራት አንድ የመንገድ ፕሮጀክቶችን የሚያሳድጉ የኮንትራት ስምምነቶች ተፈራረመ።


ባለሥልጣኑ ከግብርና ታክስ 35 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ, ጥር 29 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ባለፉት ስድስት ወራት ከግብርና ታክስ 35 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ።


ግብርን በአግባቡና በወቅቱ መክፈል ለዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን ባለሥልጣኑ ገለጸ

አዲስ አበባ, ጥር 29 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - ኅብረተሰቡ ግብርን በአግባቡና በወቅቱ የማይከፍል ከሆነ በአገሪቱ ዘላቂ ልማትና ሥልጣኔን ማረጋገጥ እንደማይቻል የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን አስገነዘበ፡፡


የኢትዮጵያ ምርቶችና አገልግሎቶች ዓለም አቀፍ መስፈርት እንዲያሟሉ የብቃት ግንባታ ሥራ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ, ጥር 29 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - በኢትዮጵያ በጥራትና ደረጃዎች ላይ የሚሰሩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ዓለም አቀፍ መስፈርት ለማሟላት ዘርፈ ብዙ የአቅምና የብቃት ግንባታ ሥራ መጀመሩን የሳይንስና ቴከኖሎጂ ሚኒስትር ገለጹ፡፡


የመዲናዋ ሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለማቃለል ከ4 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር ተሰጠ

አዲስ አበባ, ጥር 29 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - የመዲናዋ ሴቶችን ከኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለማላቀቅ በተደረገው እንቅስቃሴ ባለፉት ስድስት ወራት ከ4 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር መሰጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማህበር አስታወቀ፡፡


በምሥራቅ ወለጋ ዞን የሉጎ ቀበሌ ነዋሪዎች ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የ29 ሺህ ብር ቦንድ ገዙ

ነቀምቴ, ጥር 29 ቀን 2004 (ነቀምቴ) - በምሥራቅ ወለጋ ዞን ጉቶ ጊዳ ወረዳ የሉጎ ቀበሌ ነዋሪዎች ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል የ29 ሺህ ብር ቦንድ መግዛታቸዉን የወረዳው የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡


በደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን በመኸር ወቅት ከለማው መሬት ከ6 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

ወልቂጤ, ጥር 29 ቀን 2004 (ወልቂጤ) -በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ባለፈው የመኸር ወቅት ከለማው መሬት ከ6 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል የሚበልጥ ምርት መሰብሰቡን የዞኑ ግብርና ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡


በሰሜን ጐንደር ዞን ባለፉት ስድስት ወራት ከ140 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ዓሳ ተመረተ

ጐንደር, ጥር 29 ቀን 2004 (ጎንደር) - ከሰሜን ጐንደር ዞን ባለፉት ስድስት ወራት ከ140 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ዓሳ ተመርቶ ለገበያ መቅረቡን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡


በአማራ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ41 ሺህ 500 በላይ ወገኖች የስራ እድል ተጠቃሚ ሆኑ

ባህር ዳር, ጥር 29 ቀን 2004 (ባህር ዳር) - በአማራ ክልል ባለፉት 6 ወራት ከ41ሺ 500 በላይ ወገኖች የስራ ዕድል ተጠቃሚ መሆናቸውን የክልሉ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተር ፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡