|
|
አዲስ አበባ ግንቦት 11/2005 ኢትዮጵያ ከሕንድ ጋር ያላትን ግንኙነት እያሳደገች መምጣቷ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመሸጋገር የምታደርገውን ጥረት እንደሚያፋጥነው አምባሳደር ገነት ዘውዴ ገለጹ፡፡
|
|
|
|
ወልቂጤ ግንቦት 11/2005 በደቡብ ክልል የሚገኙ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የነገዎቹን ሣይንቲስቶች ተመራማሪዎችና የልማት አርበኞች ማፍሪያ ሥፍራዎች መሆናቸውን በተግባራዊ ሥራ አያሳዩ እንደሚገኙ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አስታወቁ።
|
|
|
|
ዲላ ግንቦት 11/2005 በጌዴኦ ዞን ወናጎና ይርጋ ጨፌ ወረዳዎች የሚገኙ አርሶአደሮች ከቡና ምርት ጎን ለጎን የቡና ችግኝ በማፍላት ተጠቃሚ መሆን መጀመራቸውን ገለጹ፡፡በዞኑ ከ10 ሚሊዮን በላይ ምርጥ የቡና ችግኝ መተከሉን የዞኑ ግብርና መምሪያ ጠቆመ፡፡
|
|
|
|
ሃዋሳ ግንቦት 11/2005 በመላው አገሪቱ ለህብረተሰቡ የሚቀርበውን የጤና አገልግሎት ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ለማስቻል የሚያገዝ አገር አቀፍ የጤና አገልግሎት ደረጃ ስራ ላይ መዋሉ ተገለጠ ።
|
|
|
|
ማይጨው ግንቦት 11/2005 በትግራይ ደቡባዊ ዞን ኮረም ከተማ በ23 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት የተጀመሩ የ20 የልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተፋጠነ መሆኑን የከተማው መስተዳደር ገለጠ ።
|
|
|
|
ባህር ዳር ግንቦት 11/2005 በአማራ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት በጥቃቅንና አነስተኛ ልማት ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ከ680 ሚሊዮን በላይ ብር ገቢ ሊያስገኝ የሚችል የገበያ ትስስር መፍጠር መቻሉን የክልሉ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ ገለጸ።
|
|
|
|
ባህር ዳር ግንቦት 11/2005 በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ባለፉት ዘጠኝ ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ የግብርና ምርቶች ከ75 ነጥብ ሦስት ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ገቢ መገኘቱን የባህር ዳር ቅርንጫፍ አስታወቀ።
|
|
|
|
ባህር ዳር ግንቦት 11/2005 የፌደራል ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፉት ዘጠኝ ወራት የሴቶችና ወጣቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እያከናወናቸው ያሉ ተግባራት አበረታች ለውጥ እያመጡ መሆናቸውን ገለጹ።
|
|
|
|
አሶሳ ግንቦት 11/2005 የህዳሴውን ግድብ ግንባታ ተከትሎ ወደ አሶሳ የሚገቡ እንግዶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ በመምጣቱ ባለሃብቶች በከተማው በሆቴልና ቱሪዝም አገልግሎት ቢሰማሩ ውጤታ እንደሚሆኑ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አመለከቱ፡፡ አንድ ባለሃብት በ30 ሚሊዮም ብር በአሶሳ ከተማ ያስገነቡት ባለሶስት ኮከብ ሆቴል ዛሬ ተመርቋል፡፡
|
|
|
|
ሽሬ እንዳስላሴ ግንቦት 11/2005 የፌዴራል መንግስት በመደበው ከግማሽ ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ከዲማ -ማይጸብሪ የተገነባዉ የአስፋልት መንገድ ተመርቆ ለትራፊክ ክፍት ሆነ ።
|
|
| |