Skip Navigation Links
Renaissance Dam
Audio Video
መቀሌ በለውጥ ጎዳና
ኅዳር 18 ቀን 2004 ዓ.ም





Topical Issues


Important Lesson in Combating Poverty
Posted Date: January 07, 2011

Lessons help seize the ladder of success
Posted Date: January 07, 2011

Still Going Strong...
Posted Date: December 04, 2011


አበይት ጉዳዮች
ሌላው የምሥራች
ጥር 22 ቀን 2004 ዓ.ም


የቦረና ቡቃያዎች
ጥር 16 ቀን 2004 ዓ.ም

ሜቶ በአዲስ ምዕራፍ
ታኅሣሥ 09 ቀን 2004




Currency and Weather Links





Top Stories

People Living Aroud Semien Park Secure 2.6 Million Birr Income

Gondar , February 4, 2012 (Addis Ababa) - The Semien Mountains National Park Office said people living around the park have secured a 2.6 million Birr income from visitors of the park over the last six months.


Gambella Undertaking Water Supply Projects

Gambella , February 4, 2012 (Gambella) - Some 176 water facilities are being constructed in Gambella State at a combined cost of 78 million Biirr, the state water and energy development bureau said.


ADA Distributed 28 Three-Wheel Loaclly Assembled Ambullances Among Woredas

Bahr Dar , February 4, 2012 (Bahir Dar) - The Amhara Development Association said it has distributed 28 three-wheel ambulances assembled in the Bahr Dar Assembling Plant among woredas in three zones.


Ethiopia, Djibouti and South Sudan sign MoU

Addis Ababa, February 3, 2012 (Addis Ababa) - Ethiopia, Djibouti and South Sudan here on Thursday signed a tripartite Memorandum of Understanding (MoU) that would help them enhance cooperation and partnership in infrastructure development.


Ambassador Mulugeta presents His credential to Cyprus President

Addis Ababa, February 3, 2012 (Addis Ababa) - The newly appointed Ethiopian Ambassador to Cyprus Mulugeta Alemseged presented his credential to Cyprus President, Dimitris Christofias, a press statement issued by the Ministry of Foreign Affairs said.


Ambassador Minelik Presents Credential to Austria's president

Addis Ababa, February 3, 2012 (Addis Ababa) - Ambassador Minelik Alemu, Ethiopian Permanent Representative to the United Nations in Geneva and of International organizations in Switzerland presented his letter of credence to Austrian President, the Ministry of ForeignAffairs said.


Ethiopia Has Better Opportunity to Be Member of WTO

Addis Ababa, February 2, 2012 (Addis Ababa) - Ethiopia has a better opportunity to be a member of the World Trade Organization (WTO).


Ambassador Fiseha presents credentials to President of Poland

Addis Ababa, February 2, 2012 (Addis Ababa) - The newly appointed Ethiopian Ambassador to Poland, Fiseha Asgedom presented his credentials to the Polish President, Bronislaw Komorowski, Ministry of Foreign Affairs said.


ALERT significantly contributes in treatment, training, research: Minister

Addis Ababa, February 2, 2012 (Addis Ababa) - ALERT Center has significantly contributed in the treatment, training and research areas for the last 80 years, Ministry of Health said.


House Refers Four Bills to Pertinent Standing Committees for Further Scrutiny

Addis Ababa, February 2, 2012 (Addis Ababa) - The House of Peoples Representatives referred four bills to respective standing committees for further scrutiny.


Nation secures 4.1 mln. dollars from Diaspora for Renaissance Dam construction

Addis Ababa, February 2, 2012 (Addis Ababa) - Over 4.1 million dollars was secured in donation and from sale of bonds from Ethiopians in Diaspora over the past six months for the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam, Ministry of Foreign Affairs said.


Ethiopia Receives 35,000 Sudanese Immigrants: Hailemariam

Addis Ababa, February 1, 2012 (Addis Ababa) - Deputy Prime Minister and Foreign Affairs Minister Hailemariam Desalegn said as a result of the conflict and tense situation in the Sudan, an estimated 35,000 people were displaced and enteretd into Ethiopian refugee camps.


700,000 People To Receive Community Skill Development Training

Addis Ababa, February 1, 2012 (Addis Ababa) - The Federal Micro and Small-scale Enterprises Development Agency announces plan to provide relevant training to 700,000 people engaged in micro businesses.


Metropolitan Document Authentication and Registration Office Obtains 60 Million Birr

Addis Ababa, February 1, 2012 (Addis Ababa) - The Document Authentication and Registration Office said it has received nearly 60 million Birr in revenue from service charges it obtained from its customers over the last six months.


PM Meles confers with Comorian President

Addis Ababa, January 31, 2012 (Addis Ababa) - Prime Minister Meles Zenawi said Ethiopia is keen to establish diplomatic ties with countries willing to establish such relation.


Pres. Girma stresses importance of coordinated efforts to realize green development

Addis Ababa, January 31, 2012 (Addis Ababa) - President Girma Wolde Giyorgis stressed the importance of coordinated efforts of stakeholders to the realization of Ethiopia’s efforts to build green economy.


Authority collects 35 bln. Birr tax revenue

Addis Ababa, January 31, 2012 (Addis Ababa) - Ethiopian Customs and Revenue Authority said that it has collected over 35 billion Birr in revenue during the first six months of this Ethiopian fiscal year.


18th AU Summit ends by adopting 25 decisions

Addis Ababa, January 31, 2012 (Addis Ababa) - The 18th Ordinary Session of the African Union ended on Tuesday by adopting 25 decisions, a resolution and 2 declarations.


Ethiopia and Gambia Sign Two Agreements

Addis Ababa, January 31, 2012 (Addis Ababa) - Ethiopia and Gambia signed two agreements aimed at strengthening their diplomatic relations.


NGOs Urged to Strive for Achieving GTP Goals in Water and Sinatation Sector

Addis Ababa, January 31, 2012 (Addis Ababa) - Water and Energy Minister called up on Non-governmental organizations (NGOs) to contribute their share in the efforts underway to achieve the goals of the five-year Growth and Transformation in the area of potable water and sanitation.


አበይት ዜናዎች
1486ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት ተከበረ

አዲስ አበባ, ጥር 26 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - 1486ኛው የነብዩ መሀመድ የልደት በዓል መውሊድ ዛሬ በታላቅ ድምቀት ተከበረ፡፡


ድርጅቱ ከ686 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ ያስገነባው የአውሮፕላን ማረፊያ ሜዳ አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ, ጥር 26 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከ686 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ በአዲስ አበባ የአውሮፕላን ማረፊያ ሜዳ ያስገነባው የመጀመሪያ ምእራፍ ማስፋፊያ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡


በኢትዮጵያ በደቡብ ሱዳንና በጅቡቲ መካከል ያለውን የትብብር ግንኙነት የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ, ጥር 25 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - በኢትዮጵያ በደቡብ ሱዳንና በጅቡቲ መካከል በተለያዩ መስኮች የትብብር ግንኙነቶችን ለማጠናከር ሁለት የመግባቢያ ስምምነቶች አዲስ አበባ ውስጥ ተፈረሙ።


የናይል ተፋሰስ የምክክር ፎረም አባላት በተፋሰስ አገራት መካከል የህዝቦች ግንኙነትን አጠናክሮ ለማስቀጠል የበኩላቸውን ድርሻ ይወጣሉ

ባህር ዳር, ጥር 25 ቀን 2004 (ባህር ዳር) - በአባይ ተፋሰስ አገራት መካከል የተጀመረውን የህዝቦች ግንኙነት ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል የበኩሉን ድርሻ እንደሚወጣ የናይል ተፋሰስ የምክክር ፎረም አባላት አስታወቁ፡፡


ኮርፖሬሽኑ የምድር ባቡር ኢንተርፕራይዝ ለመፍጠር የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንዲቀጥል ምክር ቤቱ ጠየቀ

አዲስ አበባ, ጥር 25 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሀገር አቀፍ የባቡር ኔትዎርክና የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት ግንባታ ሥራዎችን ለማቀላጠፍ እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ የሚያበረታታ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለጸ፡፡ ለፕሮጄክቶቹ ግንባታ ማስፈጸሚያ 39 ቢሊዮን ብር ተመድቧል፡፡


ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዓሉን የተቸገሩትንና የታመሙትን በመርዳት ማሳለፍ እንደሚገባው ምክር ቤቱ አሳሰበ

አዲሰ አበባ, ጥር 25 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - ሙስሊሙ ኅብረተሰብ የነቢዩ መሐመድን 1486ኛ የልደት በዓል ሲያከብር የተቸገሩትንና የታመሙትን በመርዳት ሊሆን እንደሚገባው


አምባሳደር ሙሉጌታ ዓለምሰገድ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቆጵሮስ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አቀረቡ

አዲስ አበባ, ጥር 25 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - አምባሳደር ሙሉጌታ ዓለምሰገድ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቆጵሮስ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ዴሜትሪስ ክሪስቶፋያስ ማቅረባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡


ኢትዮጵያ ያላትን የተፈጥሮ ሃብት እንዳትጠቀም የሚያደርጋት የአቅም ውስንነቷ ብቻ ነው- ሚኒስትር በረከት

አዲስ አበባ, ጥር 25 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - ኢትዮጵያ ያላትን የተፈጥሮ ሃብት እንዳትጠቀም የሚያደርጋት የአቅም ውስንነቷ ብቻ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ገለጹ፡፡


አምባሳደር ምኒልክ ዓለሙ ጌታሁን ለኦስትሪያ ፕሬዚዳንት የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ

አዲስ አበባ, ጥር 25 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - አምባሳደር ምኒልክ ዓለሙ ጌታሁን ለኦስትሪያ መንግሥት የሹመት ደብዳቤያቸውን ማቅረባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡


የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ዕቅዱን ለማሳካትና የአገሪቷ ህዳሴ ለማረጋገጥ ከፍተኛ ኃላፊነት ተጥሎበታል

አዲስ አበባ, ጥር 25 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በማሳካት የአገሪቷ ህዳሴ እንዲረጋገጥ የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ከፍተኛ ኃላፊነት እንደተጣለበት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡


ኢትዮ ቴሌኮም መልሰው ይደውሉልኝ የተሰኘ አዲስ አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ, ጥር 25 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - ኢትዮ ቴሌኮም ''መልሰው ይደውሉልኝ''የተሰኘ አዲስ አገልግሎት መጀመሩን ገለጸ።


ኢትዮጵያ ከኢንዱስትሪው ዘርፍ ወጪ ምርቶች 137 ነጥብ 7 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷን ሚኒስትሩ ገለጹ

አዲስ አበባ, ጥር 25 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ከኢንዱስትሪው ዘርፍ ወጪ ምርቶች 137 ነጥብ 7 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አስታወቁ።


በወላይታ ዞን ሙሉ በሙሉ የተቋረጠውን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማሰቀጠል ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ, ጥር 25 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - በወላይታ ዞን ሙሉ በሙሉ የተቋረጠውን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማሰቀጠል ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አስታወቁ።


አገሪቱ ባለፉት ስድስት ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 35 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አገኘች

አዲስ አበባ, ጥር 25 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) -ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከላከቻቸው ምርቶች 1 ነጥብ 35 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷን የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡


ከአስተዳደሩ ባለፉት ስድስት ወራት ከ632 ሺህ ሜትር በላይ ኪዮብ ደረቅ ቆሻሻ ተነሳ

አዲስ አበባ, ጥር 25 ቀን 2004 (አዲስ አበባ) - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ባለፉት ስድስት ወራት ከ632 ሺህ ሜትር በላይ ኪዩብ ደረቅ ቆሻሻ ማንሳቱን ገለጸ።


በኦሮሚያ ክልል በ7 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የተለያዩ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ግንባታ በመካሄድ ላይ ነው

ባቱ, ጥር 25 ቀን 2004 (ባቱ) - በኦሮሚያ ክልል ዘንድሮ 7 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የተለያዩ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ግንባታ በመካሄድ ላይ መሆኑን የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡